10 lines
912 B
Markdown
10 lines
912 B
Markdown
# 2ኛ ቆሮንቶስ 2፡14-15
|
|
|
|
በድል ለሚመራን
|
|
ጳውሎስ ክርስቶስን ድልን እንደሚያቀዳጅ የጦር መሪ ይገልፀዋል። ትኩረት፡ "ድልን ይሰጠናል።" (ተመልከት፡ [[rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor]]
|
|
ጣፋጭ የእውቀት ሽታ
|
|
"መልካም የእውቀት ሽታ።" ጳውሎስ "ጣፋጭ ሽታ" ሲል ደስ የሚያሰኝ እውቀትን ያመላክታል። ትኩረት፡"አስደሳች እውቀት" (ተመልከት፡ [[rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor]])
|
|
የክርስቶስ ጣፋጭ ሽታ
|
|
"መልካም የክርስቶስ ሽታ" ጳውሎስ "ጣፋጭ ሽታ" የሚለውን ሃርግ ሲጠቀም አስደሳች እውቀት የሚለውን እንዲያመለክት ነው። ትኩረት "የክርስቶስ አስደሳች እውቀት" (ተመልከት፡
|
|
[[rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor]])
|