am_tn/isa/43/06.md

1020 B

አጠቃላይ መረጃ

ያህዌ ለሕዝቡ መናገር ቀጥሏል፡፡

ለሰሜን… በል፤ ለደቡብ… በል

በእነዚህ ቦታዎች ያሉትን ሕዝቦች እያዘዘ ያለ ይመስል ያህዌ ለ‹‹ሰሜን›› እና፣ ለ‹‹ደቡብ›› ይናገራል፡፡

ወንዶች ልጆቼ… ሴቶች ልጆቼ

የእርሱ የሆኑት የእርሱ ልጆች እንደሆኑ ያህዌ ይናገራል፡፡

በስሜ የተጠራው ሁሉ

በአንድ ሰው ስም መጠራት የዚያ ሰው መሆንን ያመለክታል፡፡ ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በስሜ የተጠራ ማንኛውም ሰው›› ወይም፣ ‹‹የእኔ የሆነ ሁሉ››

የሠራሁት፣ አዎን ያበጀሁት

ሁለቱም ተመሳሳይ ነገር ማለት ናቸው፤ የእስራኤልን ሕዝብ የሠራ እግዚአብሔር መሆኑን አጽንዖት ይሰጣሉ፡፡