am_tn/act/18/01.md

1.2 KiB

የሐዋሪያት ሥራ 18፡1-3

አጠቃላይ መረጃ ይህ ከጳውሎስ የጉዞ ታሪኮች መካከል አንዱ ነው ፤በዚህ ጊዜ ጳውሎስ በቆሮንጦስ ከተማ ነው ያለው፡፡በዚህ ታሪክ ውስጥ አቂላ እና ጵርስቅላ የተካተቱ ሲሆን ቁጥር 2 እና 3 ላይ ስለ እነርሱ የጀርባ ታሪክ መረጃ ተካቷል፡፡(ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/writing-background]]) ከዚህ በኋላ በአቴና ከተከናወነው ድርጊት (ሁኔታ ) በኋላ በዚያ አገኘው ትርጉም ሊሆኑ የሚችሉ አማራጮች:-1)በዚያ ጳውሎስ በድንገት አገኘው 2)በዚያ ጳውሎስ ሆነ ብሎ ፈልጎ አገኘው የጳንጦስ ተወላጅ ጳንጦስ በጥቁር ባህር ደቡባዊ ዳርቻ የምትገኝ አውራጃ ናት በቅርብ ጊዜ የመጣ ይህ ምን አልባት ባለፈው አመት ውስጥ ሊሆን ይችላል ቀላውዲዮስ አዘዘ ቀላውዲዮስ የሮም ንጉሰ ነገስት ነበር አይሁድን ሁሉ አዘዘ ትዕዛዝ ሰጠ ወይም መመሪያ አስተላለፈ፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/translate-names]])