17 lines
1.2 KiB
Markdown
17 lines
1.2 KiB
Markdown
|
# የሐዋሪያት ሥራ 18፡1-3
|
||
|
|
||
|
አጠቃላይ መረጃ
|
||
|
ይህ ከጳውሎስ የጉዞ ታሪኮች መካከል አንዱ ነው ፤በዚህ ጊዜ ጳውሎስ በቆሮንጦስ ከተማ ነው ያለው፡፡በዚህ ታሪክ ውስጥ አቂላ እና ጵርስቅላ የተካተቱ ሲሆን ቁጥር 2 እና 3 ላይ ስለ እነርሱ የጀርባ ታሪክ መረጃ ተካቷል፡፡(ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/writing-background]])
|
||
|
ከዚህ በኋላ
|
||
|
በአቴና ከተከናወነው ድርጊት (ሁኔታ ) በኋላ
|
||
|
በዚያ አገኘው
|
||
|
ትርጉም ሊሆኑ የሚችሉ አማራጮች:-1)በዚያ ጳውሎስ በድንገት አገኘው 2)በዚያ ጳውሎስ ሆነ ብሎ ፈልጎ አገኘው
|
||
|
የጳንጦስ ተወላጅ
|
||
|
ጳንጦስ በጥቁር ባህር ደቡባዊ ዳርቻ የምትገኝ አውራጃ ናት
|
||
|
በቅርብ ጊዜ የመጣ
|
||
|
ይህ ምን አልባት ባለፈው አመት ውስጥ ሊሆን ይችላል
|
||
|
ቀላውዲዮስ አዘዘ
|
||
|
ቀላውዲዮስ የሮም ንጉሰ ነገስት ነበር
|
||
|
አይሁድን ሁሉ አዘዘ
|
||
|
ትዕዛዝ ሰጠ ወይም መመሪያ አስተላለፈ፡፡ (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/translate-names]])
|