1.4 KiB
1.4 KiB
የሐዋርያት ሥራ 2፡ 25-26
አያያዥ ዓረፍተ ነገር: ጴጥሮስ ለአይሁዳዊያን መናገሩን ቀጥሏል፡፡ አጠቃላይ መረጃ: በዚህ ሥፍራ ላይ ጴጥሮስ በዳዊት የተነገረውን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል በማስታወስ ከኢየሱስ ክርስቶስ መሰቀል እና መቃብርን ፈንቅሎ ከመነሳቱ ጋር ያያይዘዋል፡፡ አየሁት ነገሮች ከመከናወናቸው በፊት እግዚአብሔር በእርሱ ሕይወት ውስጥ እየሠራ መሆኑን ዳዊት ተመልክቷል፡፡ በፊቴ "በእኔ መገኘት ውስጥ" ወይም "ከእኔ ጋር" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]]) በቀኜ ቀኝ እጅ ጠንካራ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡ በቀኝ እጅ እንደሆነ የሚታሰብ ሰው ጠንካራ አገልጋይ ወይም ጠንካር አጋዥ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-synecdoche]]) ልቤ ደስ አለው እዲሁም አንደበቴም ሐሴት አደረገ አማራጭ ትርጉም: "በጣም ደስ አለኝ እንዲሁም ሐሴት አደረኩኝ" ከዚህ በተጨናሪ ሥጋዬ በመተማመን ይኖራል አማራጭ ትርጉም፡ "ምንም እንኳ እኔ ሟች ቢሆንም በእግዚአብሔር ብቻ እተማመናለለሁ"