28 lines
1.0 KiB
Markdown
28 lines
1.0 KiB
Markdown
# ኪራም
|
|
|
|
ይህ የወንድ ስም ነው፡፡
|
|
|
|
# አናጢዎችንም
|
|
|
|
ከእንጨት ነገሮችን የሚሰሩ ሰዎቸ
|
|
|
|
# ጠራቢዎችንም
|
|
|
|
ከድንጋይ ወይም ከሸክላ ሰዎች ነገሮችን ይሰራሉ
|
|
|
|
# ቤት ይሠሩለት ዘንድ
|
|
|
|
አናጢዎችና ግንበኞቹ ለዳዊት ቤት ሠሩ ”
|
|
|
|
# እንዳጸናው
|
|
|
|
“ሰሩለት”
|
|
|
|
# መንግሥቱ ከፍ ብሎአልና
|
|
|
|
“ከፍ ከፍ” የሚለው ፈሊጥ ያህዌ ለዳዊት መንግሥት ታላቅ ክብርን ሰጠው ማለት ነው፡፡ ይህ በገባሪ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል፡፡ አት: - “እግዚአብሔር የዳዊትን መንግሥት ከፍ ከፍ አደረገው” ወይም “እግዚአብሔር ለዳዊት መንግሥት ታላቅ ክብር ሰጠው” (ፈሊጥ እና ገባሪ ወይም ተገባሪ፡ ይመልከቱ)
|
|
|
|
# ስለ ሕዝቡም ስለ እስራኤል
|
|
|
|
እዚህ “የእሱ” የሚለው ቃል ያህዌን ያመለክታል፡፡
|