am_tn/1ch/14/01.md

1.0 KiB

ኪራም

ይህ የወንድ ስም ነው፡፡

አናጢዎችንም

ከእንጨት ነገሮችን የሚሰሩ ሰዎቸ

ጠራቢዎችንም

ከድንጋይ ወይም ከሸክላ ሰዎች ነገሮችን ይሰራሉ

ቤት ይሠሩለት ዘንድ

አናጢዎችና ግንበኞቹ ለዳዊት ቤት ሠሩ ”

እንዳጸናው

“ሰሩለት”

መንግሥቱ ከፍ ብሎአልና

“ከፍ ከፍ” የሚለው ፈሊጥ ያህዌ ለዳዊት መንግሥት ታላቅ ክብርን ሰጠው ማለት ነው፡፡ ይህ በገባሪ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል፡፡ አት: - “እግዚአብሔር የዳዊትን መንግሥት ከፍ ከፍ አደረገው” ወይም “እግዚአብሔር ለዳዊት መንግሥት ታላቅ ክብር ሰጠው” (ፈሊጥ እና ገባሪ ወይም ተገባሪ፡ ይመልከቱ)

ስለ ሕዝቡም ስለ እስራኤል

እዚህ “የእሱ” የሚለው ቃል ያህዌን ያመለክታል፡፡