am_tq/job/14/07.md

229 B

ኢዮብ ስለተቈረጠ ዛፍ ምን ተናገረ?

ለተቈረጠ የዛፍ ጒቶ እንኳ ተስፋ አለው፤ እንደ ገና ሊያቈጠቊጥና ቅርንጫፎችም ሊያበቅል ይችላል። [14:7-11]