am_tq/ezk/47/21.md

570 B

እስራኤላውያን በምድሪቱ ላይ የእያንዳንዱን ሰው ርስት የሚወስኑት እንዴት ነበር?

እስራኤላውያን በምድሪቱ ላይ የእያንዳንዱን ሰው ርስት ለመወሰን ዕጣ መጣል ነበረባቸው

ልክ እንደ እስራኤል ተወላጅ ሊደረግላቸው ይገባቸው የነበሩት እነማን ናቸው?

በእስራኤላውያን መካከል የሚኖሩ መጻተኞች ልክ እንደ እስራኤል ተወላጅ ሊደረግላቸው ያስፈልግ ነበር