am_tq/ezk/45/25.md

356 B

በሰባተኛው ወር በአሥራ አምስተኛው ቀን ምን ዓይነት መሥዋዕት መቅረብ ነበረበት?

በሰባተኛው ወር በአሥራ አምስተኛው ቀን የኃጢአት መሥዋዕት፣ የሚቃጠል መሥዋዕት፣ የእህል ቁርባንና የዘይት ቁርባን መቅረብ ነበረባቸው