forked from WA-Catalog/am_tq
1.2 KiB
1.2 KiB
እግዚአብሔር አምላክ የተናገረው በውስጠኛው አደባባይ ምን እንደሚያደርግ ነው?
እግዚአብሔር አምላክ ዙፋኑን በዚያ እንደሚያኖርና በእስራኤል ሕዝብ መካከል ለዘላለም እንደሚኖር ተናግሯል
የእስራኤል ሕዝብ እንዴት ባለ መንገድ ነው ከእንግዲህ የእግዚአብሔር አምላክን ስም የማያረክሱት?
የእስራኤል ሕዝብ ከእንግዲህ የቤተ ጣዖታቸውን መግቢያ ከእግዚአብሔር አምላክ መቅደስ ቀጥሎ በማድረግ የእግዚአብሔርን ቅዱስ ስም አያረክሱም
እግዚአብሔር አምላክ ለሕዝቅኤል የነገረው በራዕይ ስላየው ቤት ምን እንዲያደርግ ነበር?
ሕዝቅኤል በራዕይ ስላየው ቤት ለእስራኤል ቤት እንዲናገር እግዚአብሔር አምላክ ነገረው
ሕዝቅኤል የቤቱን ንድፍ እንዲያስታውቃቸው እስራኤል ምን ማድረግ ነበረበት?
ሕዝቅኤል የቤቱን ንድፍ እንዲያስታውቃቸው እስራኤል ስለ ኃጢአቱ ማፈር ነበረበት