am_tq/ezk/39/12.md

246 B

ምድሪቱን ለማንጻት የእስራኤል ቤት ምን ማድረግ ይኖርባቸዋል?

የእስራኤል ቤት ምድሪቱን ለማንጻት ጎግና ሰራዊቱን ለሰባት ወራት መቅበር ይኖርባቸዋል