am_tq/ezk/34/01.md

671 B

እግዚአብሔር አምላክ በእስራኤል እረኞች ላይ የሚያቀርበው ክስ ምንድነው?

እግዚአብሔር አምላክ የእስራኤልን እረኞች መንጋውን ስላለማሰማራታቸው፣ ይልቁንም ከመንጋው የወፈሩትን ስለማረዳቸው ይከሳቸዋል