am_tq/num/07/12.md

346 B

ከአስራ ሁለቱ የእስራኤል ነገዶች በመጀመሪያው ቀን መስዋዕቱን ለመሰዊያው መቀደስ ያቀረበው ማን ነው?

ከአስራ ሁለቱ የእስራኤል ነገዶች ለመስዋዕቱ መቀደስ በመጀመሪያው ቀን መስዋዕቱን ያቀረበው ይሁዳ ነበር፡፡