am_tq/jud/01/07.md

8 lines
552 B
Markdown

# ሰዶም፣ ገሞራና በዙሪያቸው የነበሩት ከተሞች ያደረጉት ምን ነበር?
እነርሱ ዝሙትን አደረጉ፣ ተፈጥሮአዊ ያልሆነን ፍላጎትም ተከተሉ
# እንደ ሰዶም፣ ገሞራና በዙሪያቸው እንዳሉት ከተሞች የተኮነኑትና የማያምኑት ሰዎች የሚያደርጉት ምንድነው?
እነርሱ በሕልማቸው ሥጋቸውን ያረክሳሉ፣ ሥልጣን ያላቸውን ይቃወማሉ፣ ክፉ ነገሮችንም ይናገራሉ