am_tq/jhn/13/19.md

660 B

ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱን “ሁላችሁም ንጹ አይደላችሁም” እንዲሁም “እንጀራየን የቀመሰው እርሱ ተረከዙን አነሳብኝ” ያለው ለምንድን ነው?

ኢየሱስ ነገሩ መከፈጸሙ በፊት ይህን የነገራቸው በሚፈጸምበት ጊዜ እርሱ “እኔ” (እርሱ ማን) እንደሆነ እንዲያውቁ ነው፡፡

ኢየሱን ብትቀበሉ ማን ይቀበላችኃል?

ኢየሱስን ከተቀበላችሁ እርሱ የሚልከውንም ትቀበላላችሁ እንዲሁም ኢየሱስንም የላከውን እንቀበላለን፡፡