forked from WA-Catalog/am_tq
12 lines
964 B
Markdown
12 lines
964 B
Markdown
# አንድ ሰው ጥበብንና ማስተዋልን የሚገልጸው ሥራውን በየዋህነት ሲያሳይ ነው [3:13]
|
|
|
|
አንድ ሰው መራራ ቅንዓትንና ራስ ወዳድነትን ሲያንጸባርቅ በምድራዊ፣ ሥጋዊና አጋንንታዊ ጥበብ ውስጥ እንዳለ ያመለክታል [3:15]
|
|
|
|
# ምድራዊ፣ ሥጋዊና አጋንንታዊውን ጥበብ የሚያመለክተው የትኛው ጠባይ ነው?
|
|
|
|
አንድ ሰው መራራ ቅንዓትንና ራስ ወዳድነትን ሲያንጸባርቅ በምድራዊ፣ ሥጋዊና አጋንንታዊ ጥበብ ውስጥ እንዳለ ያመለክታል [3:16]
|
|
|
|
# ላይኛይቱን ጥበብ የሚያንጸባርቀው የትኛው ጠባይ ነው?
|
|
|
|
ታራቂ፣ ገር፣ እሺ ባይ፣ ምሕረትና በጎ ፍሬ የሞላበት፣ አድልዎን የማያደርግና ታማኝ የሆነ ሰው ላይኛይቱ ጥበብ ያለችው ነው [3:17]
|