# ያዕቆብ፣ ብዙዎች አስተማሪዎች አይሁኑ የሚለው ለምንድነው?
የባሰውን ፍርድ ስለሚቀበሉ ብዙዎች አስተማሪዎች ሊሆኑ አይገባም [3:1]
# የሚሰናከለው ማነው? በስንትስ መንገድ?
ሁላችንም በብዙ መንገድ እንሰናከላለን [3:2]