am_tq/gal/03/06.md

565 B

አብርሃም በእግዚአብሔር ፊት ጻድቅ ሆኖ እንዴት ተቆጠረ?

አብርሃም እግዚአብሔርን አመነ ጽድቅም ሆኖ ተቆጠረለት። [3:6]

የአብርሃም ልጆች እነ ማን ናቸው?

እግዚአብሔርን የሚያምኑ እነሱ የአብርሃም ልጆች ናቸው። [3:7]

በምን መንገድ ነው ቅዱሳት መጻህፍት አህዛብ ሲጸድቁ ያመለከተው?

ቅዱሳት መጻህፍት አህዛብ በእምነት እንደሚጸድቁ አመለከተ። [3:8]