am_tq/ezk/16/56.md

4 lines
235 B
Markdown

# በኢየሩሳሌም ዙሪያ ያሉ ሰዎች ሁሉ ስለ ከተማይቱ የሚያስቡት ምን ነበር?
በኢየሩሳሌም ዙሪያ የነበሩ ሰዎች መሣቂያና መሣለቂያ አድርገዋት ነበር