am_tq/exo/16/28.md

302 B

እያንዳንዱ እስራኤላዊ በሰባተኛው ቀን ምን ማድረግ ይገባዋል?

እያንዳንዱ እስራኤላዊ በየሥፍራው መቀመጥ ይገባዋል፤ በሰባተኛው ቀን እንድም ሰው ከሥፍራው መውጣት የለበትም፡፡ [16: 29-30]