am_tq/exo/16/04.md

350 B

ሕዝቡ በየቀኑ ለዕለት ለዕለት የሚበቃቸውን የሚሰበስቡት ለምንድን ነው?

ሕዝቡ በየቀኑ ለዕለት ለዕለት የሚበቃቸውን የሚሰበስቡት እግዚአብሔር በሕጉ ይሄዱ ወይም አይሄዱ እንደሆነ ለማየት ሊፈትናቸው ነው፡፡ [ 16: 4-5]