am_tq/act/12/16.md

260 B

ጴጥሮስ የደረሰበትን ነገር ለአማኞች ከነገራቸው በኋላ ምን እንዲያደርጉ ነገራቸው?

እነዚህን ነገሮች ለያዕቆብና ለወንድሞች እንዲነግሯቸው ጴጥሮስ ነገራቸው