am_tq/jer/33/17.md

277 B

ያህዌ ለኢየሩሳሌም ምን ቃልኪዳን ገባ?

ከዳዊት ዘር ለዘለዓለም አንድ ሰው ለገዢነት እንደማይታጣ እና መስዋዕት ለማቅረብ ሌዋዊ ካህን እንደሚኖር ቃልኪዳን ገባላቸው፡፡