am_tq/jer/32/33.md
2021-03-04 14:33:38 -07:00

283 B

የእስራኤል ህዝብ ያህዌን ለማነሳሳት ምን አደረጉ?

ጀርባቸውን በያህዌ ላይ አዞሩ፣ በመቅደስ እርኩስ ነገሮችን አኖሩ፣ ለበኣል ስገጃ ሰሩ ደግሞም ለሞሎክ ልጆቻቸውን ሰዉ፡፡