am_tq/jer/32/10.md
2021-03-04 14:33:38 -07:00

289 B

ኤርምያስ መሬቱን ለመግዛት ምን አደረገ?

ኤርምያስ የግዢውን ውል ፈርሞ ማህተም አደረገበት፣ የግዢውን ዋጋም ብር መዘነ፣ የታተመበተን ጥቅልል በምስክሮች ፊት ለባሮክ ሰጠው፡፡