ያህዌ ለኤርምያስ አጎትህ የሶሎም ልጅ አናምኤል ወደ ኢየሩሳሌም መጥቶ እንዲህ ይላል፣ " በዓናቶ ያለውን የእኔን መሬት ለራስህ ግዛ፣ መቤዠቱ የአንተ መብት ነው"