am_tq/jer/23/31.md

4 lines
221 B
Markdown

# ያህዌ ሃሰተኛ ነቢያትን የተቃወመው ለምንድን ነው?
የተቃወማቸው የራሳቸውን ሃሳብ የያህዌ ቃል ነው ብለው ህዝቡን ስለሚያታልሉ ነው፡፡