am_tq/jer/23/07.md
2021-03-04 14:33:38 -07:00

231 B

በዚያን ጊዜ ህዝቡ ያህዌ ምን አደረገልን ይላል?

ያህዌ ከባዕድ ምድር እንደሰበሰባቸው ይናገራሉ፣ ስለዚህም በገዛ ምድራቸው መኖር ይችላሉ፡፡