ጳውሎስ፣ ለተሰሎንቄ ሰዎች መቀደሳቸው የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው አለ
ባሎች ሚስቶቻቸውን በቅድስናና በአክብሮት መያዝ ይኖርባቸዋል
የዝሙት ኃጢአት በሚሠራ ወንድም ላይ ጌታ ይበቀለዋል