am_tq/hab/02/15.md

507 B

እግዚአብሔር ሦስተኛውን ወዮታ ያወጀው ለማን ነው።

እግዚአብሔር ራቁታቸውን ለማየት ባልንጀሮቻቸውን መርዝ በሚያጠጡ ሰዎች ላይ ወዮታን አውጆአል፡፡ [2:15]

ባልንጀራውን መርዝ ያጠጣው ሰው በተራው ምን ይደርስበታል?

በእግዚአብሔር ቀኝ እጅ ያለው ጽዋ በተራው ባልንጀራውን መርዝ ባጠጣው ሰው ላይ ይመጣል። [2:16-17]