am_tq/1co/09/12.md

814 B

ጳውሎስና ባልደረቦች ከቆሮንቶስ ሰዎች ጥቅም የማግኘት መብታቸውን ያልተጠቀሙበት ለምንድነው?

ለክርስቶስ ወንጌል እንቅፋት እንዳይሆኑ ጳውሎስና ሐዋርያቱ በዚህ መብት አልተጠቀሙም፡፡

ወንጌልን የሚሰብኩ ሰዎችን በተመለከተ ጌታ የሰጠው ትእዛዝ ምንድነው?

ወንጌልን የሚሰብኩ ለኑሮ የሚያስፈልጋቸውን ከወንጌል እንዲያገኙ ጌታ አዝዞአል፡፡

ወንጌልን የሚሰብኩ ሰዎችን በተመለከተ ጌታ የሰጠው ትእዛዝ ምንድነው?

ወንጌልን የሚሰብኩ ለኑሮ የሚያስፈልጋቸውን ከወንጌል እንዲያገኙ ጌታ አዝዞአል፡፡