am_tq/zec/09/14.md

316 B

ህዝቡ ያህዌ ለአባቶቻቸው ሌሎች ምን ምን አቀረበላቸው ብለው ተናገሩ?

የህዌ የተቀደሰውን ሰንበት አስታወቃቸው፥ ከሰማይ ዳቦ ሰጣቸው፥ ከዓለት ውኃ ተስፋ የገባላቸውን ምድር ውረሱ አላቸው። [9:14]