የእሥራኤል ህዝብ ማቅ ለብሰው፥ አመድ በራሳቸው ላይ እየነሰነሱ እየጾሙ ነበር። እሥራኤላውያኑ ከሌሎች እንግዶች ራሳቸውን ለይተው ቆመው የራሳቸውንና የትውልዶቻቸውን ኃጢአት ሲናዘዙ ነበር። [9:1]