am_tq/num/01/53.md

351 B

ሌዋዊያን ድንኳኖቻቸውን የት ስፍራ ላይ መትከል ነበረባቸው?

በምስክሩ ማደሪያ ዙሪያ ድንኳኖቻቸውን መትከል ነበረባቸው፡፡

ህዝቡ ያህዌ ያዘዘውን አደረጉን?

አዎን፣ ያህዌ በሙሴ በኩል ያዘዘውን ሁሉ አድርገዋል፡፡