am_tq/neh/09/25.md

305 B

እግዚአብሔር ቃል የገባላቸውን ምድር ከወረሱ በኋላ የእሥራኤል ህዝብ እንዴት ኖሩ?

እሥራኤላውያን ምድሩንም በውስጡ ያለውን ሁሉ ለራሳቸው ወሰዱ በእግዚአብሔርም በጎነት ደስ ተሰኙ። [9:25]