# በዓሉን ለማክበር ሰዎቹ ድንኳኖቻቸውን የት ዘረጉ?
ህዝቡ ዳሶቻቸውን በቤታቸው ሰገነት ላይ፥ በአደባባዩም ላይ፥ በእግዚአብሔርም ቤት አደባባዩ ላይ፥ በውኃውም በር አደባባይና በኤፍሬም በር አደባባይ ሠራ። [8:16]