am_tq/hos/13/09.md

230 B

የእስራኤል ጥፋት የሚመጣው ለምንድን ነበር?

የእስራኤል ጥፋት የሚመጣው እነርሱ ረዳታቸው የሆነውን እግዚአብሔርን ስለ ተቃወሙ ነው። [13:9-12]