am_tq/dan/05/20.md

4 lines
332 B
Markdown

# ናቡከደነጾር ከመንግስቱ ዙፋንና ከክብሩ የተዋረደው ለምን ነበር?
ናቡከደነጾር ከመንግስቱ ዙፋንና ከክብሩ የተዋረደው ትዕቢተኛ፥ እልኸኛና ጨካኝ ሆኖ ስለተገኘ ከክብሩና ከዙፋኑ ማዕረግ ወረደ።[ 5:20-21]