am_tq/dan/05/07.md
2021-03-04 14:33:38 -07:00

267 B

ንጉሱ እጁን ባየ ጊዜ ወዲያውኑ ምን አደረገ?

የንጉሱ ፊት ተለወጠ ፊቱ ገረጣ፤ ከድንጋጤውም ብዛት የተነሣ ጒልበቱ ተብረከረከ፤ የሰውነቱ መገጣጠሚያዎች ከዱት።[ 5:6]