454 B
454 B
አቤሴሎም ኢዮአብ ምን እንዲያደርግ ይፈልግ ነበር?
አቤሴሎም ኢዮአብ ወደ ንጉሱ እንዲሄድና አቤሴሎም የንጉሡን ፊት ማየት እንደሚፈለግ ለንጉሡ እንዲነግር ይፈልግ ነበር፡፡ (14፡32)
አቤሴሎም በንጉሡ ፊት በግምባሩ በተደፋ ጊዜ ንጉሡ ምን አደረገ?
ንጉሡ አቤሴሎምን ሳመው፡፡ (14፡33)