am_tq/2sa/14/18.md
2021-03-04 14:33:38 -07:00

549 B

ሴቲቱ በጸሎቷ እግዚአብሔርን የጠየቀችው ምን እንደሆነ ተናገረች?

ሴቱቱ የጌታዋ የንጉሡ ቃል እንዲያጽናናት እግዚአብሔርን እንደጠየቀች ተናገረች፡፡ (14፡17-18)

የሚጠይቃትን ማንኛውንም ነገር ከእርሱ እንዳትደብቅ ከነገራት በኋላ ንጉሡ ሴቲቱን ምን ጠየቃት?

ንጉሡ ሴቲቱን በዚህ ሁሉ የኢዮአብ እጅ ከአንቺ ጋር ነውን ብሎ ጠየቃት፡፡ (14፡19)