681 B
681 B
ብልሃተኛዋ ሴት ንጉሡ አምላኩን እግዚአብሔርን እንዲያስብ ለምን ጠየቀችው?
ብልሃተኛዋ ሴት ንጉሡን ይህን የጠየቀቸው ደም ተበቃዮች ከእንግዲህ ወዲህ እንዳያጠፉ ልጇንም እንዳይገድሉባት ነው፡፡ (14፡ 11-12)
ንጉሡ ከልጅሽ አንድ ጠጉር በምድር ላይ አይወድቅም በማለት ለሴቲቱ በሚናገራት ጊዜ በማን ስም ማለ?
ንጉሡ፡- "ሕያው እግዚአብሔርን ከልጅሽ ጠጉር በምድር ላይ አይወድቅም' በማለት በእግዚአብሔር ስም ማለ፡፡ (14፡ 11-12)