am_tq/psa/119/85.md

4 lines
219 B
Markdown

# ትእቢተኞች የእግዚአብሔርን ሕግ የሚንቁት እንዴት ነው?
ትእቢተኞች ለጸሐፊው ጉድጓድ በመቆፈር የእግዚአብሔርን ሕግ ናቁ፡፡ [119:85-87]