am_tq/psa/119/43.md

254 B

ጸሐፊው ከአፉ እንዳይወስድበት እግዚአብሔርን የሚጠይቀው ምንድን ነው?

ጸሐፊው የእውነትን ቃል ከአፉ እንዳይወስድበት እግዚአብሔርን ይጠይቃል፡፡[119:43-44]