እግዚአብሔር የቃል ኪዳኑን ፍርድ የሰጠው በምን መንገድ ነው?
እግዚአብሔር የቃል ኪዳኑን ፍርድ የሰጠው በጽድቅ እና በታማኝነት ነው፡፡ [119፡139-139]
ጸሐፊው ከሁሉም ሀብት ይልቅ የሚደሰተው በምንድን ነው?
በእግዚአብሔር የቃል ኪዳን መንገድ ከሁሉም ሀብት ይልቅ ይደሰታል፡፡ [119፡14-140]
ጸሐፊው ታናሽና የተናቀ ቢሆንም ያላደረገው ነገር ምንድን ነው?
የእግዚአብሔርን ትእዛዛት አልረሳም፡፡ [119፡14-140]