am_tq/psa/119/133.md
2021-03-04 14:33:38 -07:00

315 B

ጸሐፊው እግዚአብሔር ከሰዎች ጭቆና እንዲያድነው የሚጠይቀው ለምንድን ነው?

ጸሐፊው እግዚአብሔር ከሰዎች ጭቆና እንዲያድነው የሚጠይቀው የእግዚአብሔርን ትእዛዝ እንዲጠብቅ ነው፡፡ [119፡134-135]