am_tq/mrk/08/31.md
2021-03-04 14:33:38 -07:00

358 B

ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን ወደፊት ሊሆን ስላለ ስለምን ጉዳይ ነበር በግልጽ ሊያስተምራቸው የጀመረው?

ኢየሱስ የሰው ልጅ መከራ ሊቀበል፣ ሊጣል፣ ሊገደልና ከሦስት ቀን በኋላ ሊነሣ እንደሚገባው ለደቀ መዛሙርቱ አስተማራቸው