am_tq/2sa/08/09.md
2021-03-04 14:33:38 -07:00

388 B

የሐማት ንጉሥ ቶዑ ዳዊት የአድርአዛርን ሠራዊት ሁሉ እንዳሸነፈ በሰማ ጊዜ ምን አደረገ?

ቶዑም ዳዊትን ደኅንነቱን እንዲጠይቀውና እንዲባርከው ልጁን አዶራምን ላከው፤ አዶራምም የወርቅ፣ የብርና የናስ ዕቃዎችን ለዳዊት አመጣለት፡፡ (8፡10)