በቀስታ በመራመደና ተኝታ የነበረቸውን በር ጠባቂ በማለፍ በዓና እና ሬካብ ወደ ቤት ገቡ፡፡ (4፡6)
በዓና እና ሬካብ ወደ ኢያቡስቴ ቤት ከገቡ በኋላ በእልፍኙ በምንጣፉ ላይ ተኝቶ እያለ ገደሉት፡፡ (4፡7)